የዲሽ ተከላ እና ጥገና ማሰልጠኛ

ሙሉ የሳተላይት ቴክኖሎጂ ትምህርት፣ ኢትዮሳት እና ናይልሳት አሰራር ከመሠረት እስከ ከፍተኛ ደረጃ።

የስልጠና ርዕሶች

1. የሳተላይት ዲሽ ምን ነው?

መሠረታዊ ትርጉም

2. የዲሽ አይነቶች

C-Band እና KU-Band

3. የሪሲቨር አይነቶች

HD እና MPEG-4

4. የዲሽ አገልግሎት

ቻናል መቀበል

5. ዲሽ አገጣጠም

ከሪሲቨር ጋር ማገናኘት

6. ሪሲቨር ከTV

HDMI እና AV

7. ኢትዮሳት

Yahsat 52.5E

8. ናይልሳት

7W ማስተካከያ

9. Diseqc Switch

2 ሳተላይት በአንድ ሪሲቨር

10. ብልሽት መፍትሄ

Signal ችግር

11. እስቶቭ አሰራር

ኤሌክትሪክ ጥገና

12. ቡና መፍጫ

መሰረታዊ ጥገና