ሳተላይት ዲሽ በሰማይ ላይ ካሉ ሳተላይቶች የሚልኩትን ሬዲዮ ምልክት ለመቀበል የሚጠቅም ክብ ቅርጽ ያለው መሣሪያ ነው። ይህ ምልክት በLNB ይቀበላል እና ወደ ሪሲቨር ይላካል። ሪሲቨሩም ወደ ቲቪ በመቀየር ምስል እና ድምጽ ያቀርባል።
| ቻናል | Frequency | Symbol Rate | Polarity |
|---|---|---|---|
| ETV | 11513 MHz | 27500 | H |
| ETV News | 11513 MHz | 27500 | H |
| Fana TV | 11488 MHz | 30000 | V |
| Sheger TV | 11488 MHz | 30000 | V |
| Walta TV | 11520 MHz | 27500 | H |
ኢትዮሳት በ7° East ላይ ይገኛል። ከኢትዮጵያ ብዙ አካባቢ ዲሽ በምስራቅ ትንሽ ወደ ደቡብ ይመራል። Receiver ላይ Signal Quality እየተመለከቱ ቀስ ብለው ያስተካክሉ።
Search ይጫኑ ቻናሎች ይገኛሉ።
ዲሽ በጠንካራ ቦታ ላይ ያቆሙ። ነፋስ ካለ በጥሩ ብረት ይጠናክሩት። ፍሪክዌንሲ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሊቀይር ይችላል።