ሳተላይት ዲሽ ምንድነው?

📡 ሳተላይት ዲሽ ምን ማለት ነው?

ሳተላይት ዲሽ በሰማይ ላይ ያሉ ሳተላይቶች የሚልኩትን የሬዲዮ ምልክት (Signal) ለመቀበል የሚጠቅም ክብ ቅርጽ ያለው መሣሪያ ነው። በብዙ ጊዜ ለቴሌቪዥን ቻናሎች መቀበል ይጠቅማል።

⚙ እንዴት ይሰራል?

ሳተላይት ከሰማይ ምልእክት ይልካል። ዲሹ ይህን መልእክት ይቀበላል እና LNB በመባል የሚጠራ ክፍል መልእክቱን ወደ ሪሲቨር (Receiver) ይላካል። ሪሲቨሩም መልእክቱን ወደ ቲቪ በመቀየር ምስል እና ድምጽ ያቀርባል።

🧩 ዋና ክፍሎች

🌍 ጥቅሞች